Résultats de la recherche
Showing items 1 through 9 of 23.-
Library Resourceseptembre, 2013Éthiopie, Afrique, Afrique orientale
-
Library ResourceManuels et directivesdécembre, 2018Afrique, Afrique orientale, Éthiopie
በኢትዮጵያ ኃላፊነት የተሞላበት የግብርና ኢንቨስትመንት ዕውን ለማድረግ የሚያስችል የማህበራዊና አካባቢ የስነ ምግባር ደንብ የተዘጋጀው የግብርና ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ሁሉን አቀፍ ፣ዘላቂ ፣ ግልጽነት የሰፈነባቸው እና ሰብአዊ መብቶችን የሚያከብሩ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይችሉ ዘንድ ለመርዳት ታስቦ የተዘጋጀ የስነ ምግባር ደንብ ሰነድ ነው ፡፡ ይህ ሰነድ የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸርና ግብርና ኢንቨስትመንት ባለስልጣን የግብርና ኢንቨስትመንት ልማት በተገቢው መንገድ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችሉ መመሪያዎችን ለማዘጋጀት ባሳየው ቁርጠኝነት ምክንያት ነው፡፡
-
Library Resource
ይህ መመሪያ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የመሬት፤ ዓሣ እና ደን አስተዳዳርና ጥበቃ፤ ለብሄራዊ የምግብ ዋስትና በሚል ተዘጋጅቶ ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ የተተረጎመ ነው፡፡
Manuels et directivesmai, 2019Afrique, Afrique orientale, Éthiopieየነዚህ የበጎ ፈቃድ መመሪያዎች አላማ የመሬት፣ የአሳ እንዲሁም የደን ይዞታ አስተዳደርን ለማሻሻል ምሪት መስጠት ብሎም እንደማጣቀሻ ማገልገል ሲሆን ይህም ለሁሉም ሰው የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የተሰኘው መርሆን መሠረት ያደረገ እና የሰው ልጆችን በቂ ምግብ የማግኘት መብት በአገር አቀፍ የምግብ ዋስትና ማዕቀፍ ውስጥ በዘላቂነት እውን እንዲሆን ድጋፍ መስጠት ነው። የነዚህ መመሪያዎች አላማ ረሃብን እና ድህነትን ለማጥፋት ለሚደረገው አለም አቀፍ እና አገር አቀፍ ርብርብ አስተዋጽዖ ማድረግ ሲሆን ይኸውም ቀጣይነት ያለው የመሬት ልማት ለዕድገት መሠረታዊ ጉዳይ ነው የተሰኘውን መርሆ በማንገብ ፍትሃዊ የመሬት፣ የአሳ እና የደን ሀብት ክፍፍል እንዲሁም ዋስትና ያለው የይዞታ መብት እንዲኖር ማስተዋወቅን ይጨምራል። ድህነትን እና ረሃብን ማጥፋት እንዲሁም ቀጣይነት ያለው የተፈጠሮ ሀብት አጠቃቀምን ማስፈን በዋናነት የማህበረሰቡን እና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላትን መሬት፣ የአሳ እና የደን ሀብቶች ማግኘት ላይ የተመሠረተ ነው። የአብዛኛው በተለይ የገ
-
Library Resource
Local sustainable development solutions for people, nature, and resilient communities
Rapports et recherchesdécembre, 2004ÉthiopieLocal and indigenous communities across the world are advancing innovative sustainable development solutions that work for people and for nature. Few publications or case studies tell the full story of how such initiatives evolve, the breadth of their impacts, or how they change over time. Fewer still have undertaken to tell these stories with community practitioners themselves guiding the narrative. The Equator Initiative aims to fill that gap.
-
Library Resourcejanvier, 1994Éthiopie
-
Library ResourceEntentes et contratsaoût, 2010Éthiopie
This is a Land Lease Agreement posted on OpenLandContracts.org. It lists Cereal crops,Cotton,Oilseeds,Other crops as the primary resource(s)
-
Library ResourceEntentes et contratsmars, 2011Éthiopie
This is a Land Lease Agreement posted on OpenLandContracts.org. It lists Cotton as the primary resource(s)
-
Library ResourceEntentes et contratsseptembre, 2009Éthiopie
This is a Agricultural Development Agreement posted on OpenLandContracts.org. It lists Not Specified as the primary resource(s)
-
Library ResourceEntentes et contratsdécembre, 2010Éthiopie
This is a Land Lease Agreement posted on OpenLandContracts.org. It lists Cotton as the primary resource(s)
-
Library ResourceEntentes et contratsnovembre, 2011Éthiopie
This is a Land Lease Agreement posted on OpenLandContracts.org. It lists Cotton,Sesame,Soybeans (Soya beans) as the primary resource(s)
Rechercher dans la bibliothèque foncière
Grâce à notre moteur de recherche robuste, vous pouvez rechercher n'importe quel document parmi les plus de 64 800 ressources hautement conservées dans la bibliothèque du foncier.
Si vous souhaitez avoir un aperçu de ce qui est possible, n'hésitez pas à consulter le guide de recherche.